|
|
 |
WELCOME TO Ethiopian News Feed |
 |
|
|
 |
 |
WELCOME TO DIGITAL FLOW |
 |
አማርኛ ዜና (የዋልታ)
ሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድናን ለመከላከል የባህር ...
ኮርፖሬሽኑ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሃይል ቆጣቢ አምፑሎችን ...
የዓለም ባንክ በምስራቅ አፍሪካ የግብርና ምርትን ...
ኤጀንሲው በኢትዮጵያ በሰው ኃይል ልማትና በአቅም ገንባታ ...
ድርጅቱ ክረምቱን ተከትሎ የስንዴና የበቆሎ ዋጋ ...
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ፕሮግራምን ለመተግበር ...
የስፔን ቀይ መስቀል ማህበር የምግብ ዋስትና ፕሮጀክቶችን ...
የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ለሆቴልና ቱሪዝም ...
በቆራሄ ዞን በግብርና ስራ የተሰማሩ ወጣቶች የአትክልትና ...
በትግራይ ክልል ለ674 ሺ ወገኖች ከ468 ሺ ኩንታል በላይ ...
Ethiopian News
Ethiopian NEWS FEED
| | 09/08/2008 11:10 AM ECTV News Feed
We can’t close a file that has not been opened: Judge tells editor in Gondar 06 September, 2008 - Ethiopian Reporter
When on August 28 Amare Aregawi was released from a Gondar prison, he was told by the court that his next “pre-trial hearing” was on September 1. He went back to Gondar on the specified date only to find out that he could not appear before the court. The reason? “Responsible officials” and the charge file were not available.
more... |
|
| | 08/28/2008 07:07 AM ECTV News Feed
Newspaper editor Amare freed on bail 28 August, 2008 Reporters Without Borders
The press freedom organisation calls on the Ethiopian government to amend the newly-adopted media law in order to eliminate prison sentences for press offences.
It also urges the Ethiopian courts to ensure that the law is strictly respected, and thereby guarantee the rights of citizens.
Amare was released in the northern city of Gondar (750 km north of the capital) after paying bail of 300 birr (23 euros).
Journalists in Addis Ababa told Reporters Without Borders they believed he was on his way back to the capital. |
|
| | 08/28/2008 02:08 PM ECTV News Feed
Diredawa Administration building TV Studio
Diredawa, August 28 (WIC) – The construction of Television Studio has been launched with an outlay of 10.5 million birr in Diredawa City Administration, the City Administration Mass Media Agency said.
Read more... |
|
| | 08/28/2008 02:11 PM ECTV News Feed
USAID undertakes 1 bln USD development activities in Ethiopia
Addis Ababa, August 27 (WIC) – The U.S. Agency for International Development has been undertaking various development activities in Ethiopia with the expenditure of more than 1 billion Dollars, the agency disclosed.
Read more... |
|
| | 08/28/2008 02:13 PM ECTV News Feed
Axum Obelisk successful erection ushers in new era of Ethio-Italian r/n: Ambassador
Addis Ababa, August 28 (WIC) – The peaceful repatriation and successful re-erection of the Axum Obelisk opens a new chapter in the longstanding relationship between the peoples of Italy and Ethiopia, the Italy Ambassador said.
Read more... |
|
| | 08/29/2008 01:05 PM ECTV News Feed
Ethiopia, China sign grant accord
 Mekonnen Manyazwal Addis Ababa, August 27, (WIC) – The Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Peoples’ Republic of China signed today a 3.9 mln birr grant accord here at the Ministry of Finance and Economic Development (MoFED).
Read more... |
|
Ethiopian News
Ethiopian NEWS FEED
| | 08/29/2008 10:17 AM ECTV News Feed
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለኦሎምፒክ አባላት ...
|
|
| | 08/29/2008 10:17 AM ECTV News Feed
በድሬዳዋ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የቴሌቪዥን ስቱዲዮ ...
ድሬዳዋ፤ ነሐሴ 22/2000/ዋኢማ/ በድሬዳዋ አስተዳደር በ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ የቴሌቪዥን ስቱዲዮ ግንባታ መጀመሩን የአስተዳደሩ ብዙኃን መገናኛ ኤጀንሲ ገለፀ። |
|
| | 08/29/2008 10:18 AM ECTV News Feed
የአሜሪካ ዓለም ዓቀፍ የልማት ድርጅት በኢትዮጵያ ...
አዲስ አበባ ነሐሴ 21/2000/ዋኢማ/ የአሜሪካ ዓለም ዓቀፍ የልማት ድርጅት ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ በኢትዮጵያ የተለያዩ የልማት ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኑን አሰታወቀ። |
|
| | 08/29/2008 10:18 AM ECTV News Feed
በዞኑ ከተሞች በአምስት ሚሊየን ብር በጀት በመከናወን ላይ ...
አዳማ ነሐሴ 22/2000/ዋኢማ/ በምሥራቅ ሸዋ ዞን በሚገኙ ከተሞች በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከአምስት ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በመከናወን ላይ የነበሩ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ለአገልግሎት መብቃታቸውን የዞኑ ስራና ከተማ ልማት መምሪያ አስታወቀ። በተያዘው የበጀት ዓመትም ከ11 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተለያዩ የልማት ስራዎች እንደሚከናወኑ ተገልጿል። |
|
| | 08/29/2008 10:18 AM ECTV News Feed
በደቡብ ወሎ ዞን 448ሺ 483 ሄክታር መሬት ታርሶ በዘር መሸፈኑ ...
ደሴ ነሐሴ 22/2000/ዋኢማ/ በደቡብ ወሎ ዞን 21 ወረዳዎች በ2000/2001 የመኸር ምርት ዘመን 448ሺ 483 ሄክታር መሬት ታርሶ በዘር መሸፈኑን የዞኑ ግብርናና ገጠር ልማት መምሪያ አስታወቀ። |
|
| | 08/29/2008 10:18 AM ECTV News Feed
ጽህፈት ቤቱ ለአንድ ወር ያህል በተለያዩ ሙያዎች ...
ጅማ ነሐሴ 22/2000/ዋኢማ/ የጅማ ዞን ስራና ከተማ ልማት ጽህፈት ቤት ለአንድ ወር ያህል በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን 230 ወጣት ሴቶችን ትናንት አስመረቀ። |
|
| | 08/29/2008 10:18 AM ECTV News Feed
የወገል ጤና ከተማ ዘላቂ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ...
ደሴ ነሐሴ 22/2000/ዋኢማ/ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የወገል ጤና ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተጀመረው ፕሮጀክት ግንባታ በመፋጠን ላይ መሆኑን የደላንታ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። |
|
|
|
 |
|
|